2 ሳሙኤል 22:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 የባዕድ አገር ሰዎች ይፈሩኛል፤ እንደ ሰሙኝም ወዲያውኑ ይታዘዙኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ባዕዳን ሊለማመጡኝ መጡ፤ እንደ ሰሙኝም በፍጥነት ይታዘዙኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ባዕዳን ያጐነብሱልኛል፤ ዝናዬን እንደ ሰሙም ይገዙልኛል 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የባዕድ ልጆች ዋሹኝ፤ በጆሮ ሰምተው መለሱልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የባዕድ ልጆች ደለሉኝ፥ በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ። 参见章节 |