2 ሳሙኤል 22:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሜዳም አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። 参见章节 |