2 ሳሙኤል 22:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጌታ ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ከሰማይ አንጐዳጐደ፤ ልዑል እግዚአብሔር ድምፁን አሰማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔርም ከሰማይ አንጐደጐደ፤ ልዑልም ቃሉን ሰጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እግዚአብሔርም ከሰማያት አንጎደጎደ፥ ልዑልም ቃሉን ሰጠ፥ 参见章节 |