2 ሳሙኤል 20:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሱሳ ጸሓፊ፣ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሱሳ ጸሓፊ፥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሱሳ የቤተ መንግሥት ጸሐፊ ሲሆን፥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሱሳም ጸሓፊ ነበረ፤ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሱሳም ጸሐፊ ነበረ፥ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፥ 参见章节 |