Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 2:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ከዚያም ኢዮአብ አበኔርን ማሳደዱን ትቶ ተመለሰ፤ ሰዎቹንም ሁሉ አንድ ላይ በሰበሰባቸው ጊዜ፣ ከዳዊት ሰዎች አሣሄልን ሳይጨምር፣ ዐሥራ ዘጠኝ ሰዎች መጥፋታቸው ታወቀ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ከዚያም ኢዮአብ አበኔርን ማሳደዱን ትቶ ተመለሰ፤ ሰዎቹንም ሁሉ አንድ ላይ በሰበሰባቸው ጊዜ፥ ከዳዊት ሰዎች አሣሄልን ሳይጨምር፥ ዐሥራ ዘጠኝ ሰዎች መጉደላቸው ታወቀ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ኢዮአብ አበኔርን ከማሳደድ በተመለሰ ጊዜ ሕዝቡን ሁሉ ሰበሰበ፤ በዚህ ጊዜ ከዳዊት ሰዎች መካከል ከዐሣሔል ሌላ ዐሥራ ዘጠኝ ሰዎች መጒደላቸው ታወቀ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ኢዮ​አ​ብም አበ​ኔ​ርን ከማ​ሳ​ደድ ተመ​ለሰ፤ ሕዝ​ቡ​ንም ሁሉ ሰበ​ሰበ፤ የዳ​ዊ​ት​ንም ብላ​ቴ​ኖች አስ​ቈ​ጠ​ራ​ቸው፤ የሞ​ቱ​ትም ሰዎች ከአ​ሣ​ሄል ሌላ ዐሥራ ዘጠኝ ሰዎች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ኢዮአብም አበኔርን ከማሳደድ ተመለሰ፥ ሕዝቡንም ሁሉ ሰበሰበ፥ ከዳዊትም ባሪያዎች ከአሣሄል ሌላ አሥራ ዘጠኝ ሰዎች ጐደሉ።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 2:30
2 交叉引用  

አበኔርና ሰዎቹም ሌሊቱን ዓረባን ዐልፈው ሄዱ፤ ከዚያም ዮርዳኖስን በመሻገር ቢትሮንን ሁሉ ዐልፈው ወደ መሃናይም መጡ።


የዳዊት ሰዎች ግን ከአበኔር ጋራ ከነበሩት ሦስት መቶ ስድሳ ብንያማውያን ገደሉ።


跟着我们:

广告


广告