Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 11:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ለመልእክተኛውም እንዲህ የሚል መመሪያ ሰጠው፤ “ስለ ጦርነቱ ሁሉን ነገር ለንጉሡ ካስረዳህ በኋላ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ለመ​ል​እ​ክ​ተ​ኛ​ውም እን​ዲህ ብሎ አዘ​ዘው፥ “የጦ​ር​ነ​ቱን ነገር ሁሉ ለን​ጉሡ ነግ​ረህ በፈ​ጸ​ምህ ጊዜ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ለመልእክተኛውም እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ የሰልፉን ነገር ሁሉ ለንጉሡ ነግረህ በፈጸምህ ጊዜ፥

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 11:19
2 交叉引用  

ኢዮአብም በጦርነቱ የሆነውን ሁሉ ለዳዊት ላከ።


ንጉሡ በቍጣ ቱግ ብሎ ‘ለመዋጋት ስትሉ ይህን ያህል ወደ ከተማዪቱ የተጠጋችሁት ስለ ምንድን ነው? ከግንቡ ቅጥር በላይ ፍላጻ እንደሚሰድዱባችሁ አታውቁም ኖሯል?


跟着我们:

广告


广告