2 ሳሙኤል 1:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 “ኀያላኑ እንዴት ወደቁ! የጦር መሣሪያዎቹስ እንዴት ከንቱ ይሁኑ!” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ኀያላን እንዴት ወደቁ! የጦር መሣሪያዎቹስ እንዴት ጠፉ!” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 “ኀያላን እንዴት ወደቁ? የጦር መሣሪያዎቹስ እንዴት ጠፉ?” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ኀያላን እንዴት ወደቁ! የሰልፍም ዕቃዎች እንዴት ጠፉ!” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ኃያላን እንዴት ወደቁ! የሰልፍም ዕቃ እንዴት ጠፋ! 参见章节 |