Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 3:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አክዓብ ከሞተ በኋላ ግን የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞአብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 አክ​ዓ​ብም ከሞተ በኋላ የሞ​ዓብ ንጉሥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ንጉሥ ከዳው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 አክዓብም ከሞተ በኋላ የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ።

参见章节 复制




2 ነገሥት 3:5
5 交叉引用  

አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።


ኤልሳዕ ሞተ፤ ቀበሩትም። በዚህም ጊዜ ሞዓባውያን አደጋ ጣዮች በየዓመቱ በጸደይ ወራት ወደ እስራኤል ምድር እየሰረጉ ይገቡ ነበር።


ስለዚህ በዚያ ጊዜ ንጉሥ ኢዮራም ከሰማርያ ተነሥቶ በመሄድ እስራኤልን ሁሉ አሰባሰበ።


በይሆራም ዘመነ መንግሥት፣ ኤዶም በይሁዳ ላይ ዐምፆ የራሱን ንጉሥ አነገሠ።


跟着我们:

广告


广告