Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 23:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ንጉሡም፣ “ያ የማየው የመቃብር ሐውልት የማን ነው?” ሲል ጠየቀ። የከተማዪቱም ሰዎች፣ “ከይሁዳ መጥቶ አሁን አንተ ያደረግኸውን ነገር ሁሉ በቤቴል መሠዊያ ላይ እንደሚደርስ የተናገረ የዚያ የእግዚአብሔር ሰው መቃብር ነው” አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 “ያ መቃብር የማን ነው?” ሲል ጠየቀ። የቤትኤልም ሕዝብ “ከይሁዳ መጥቶ በዚህ መሠዊያ ላይ ይህን አንተ ያደረግኸው ነገር ሁሉ እንደሚፈጸምበት ተናግሮ የነበረው የነቢዩ መቃብር ነው” ሲሉ መለሱለት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 “ያ መቃብር የማን ነው?” ሲል ጠየቀ። የቤትኤልም ሕዝብ “ከይሁዳ መጥቶ በዚህ መሠዊያ ላይ ይህን አንተ ያደረግኸው ነገር ሁሉ እንደሚፈጸምበት ተናግሮ የነበረው የነቢዩ መቃብር ነው” ሲሉ መለሱለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 “ይህ የማ​የው የተ​ቀ​በረ ነገር ምን​ድን ነው?” አለ የዚ​ያ​ችም ከተማ ሰዎች፥ “ከይ​ሁዳ መጥቶ በቤ​ቴል መሠ​ዊያ ላይ ይህን ያደ​ረ​ግ​ኸ​ውን ነገር የተ​ና​ገ​ረው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው መቃ​ብር ነው” ብለው ነገ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 “ያ የማየው የመታሰቢያ ምልክት ምንድር ነው?” አለ። የዚያችም ከተማ ሰዎች “ከይሁዳ ወጥቶ በቤቴል መሠዊያ ላይ ይህን ያደረግኸውን ነገር የተናገረው የእግዚአብሔር ሰው መቃብር ነው፤” ብለው ነገሩት።

参见章节 复制




2 ነገሥት 23:17
2 交叉引用  

ኢዮርብዓም መሥዋዕት ለማቅረብ በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ሳለ፣ በእግዚአብሔር ቃል ታዝዞ አንድ የእግዚአብሔር ሰው ከይሁዳ ወደ ቤቴል መጣ።


跟着我们:

广告


广告