2 ነገሥት 21:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 አባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አባቱ ምናሴም እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 አባቱም ምናሴ እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። 参见章节 |