2 ነገሥት 17:40 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ነገር ግን በቀደመው ልማዳቸው ጸኑ እንጂ አልተመለሱም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ነገር ግን እነዚያ አሕዛብ ይህን መስማት ትተው አሮጌ ልማዳቸውን ተከተሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ነገር ግን እነዚያ አሕዛብ ይህን መስማት ትተው አሮጌ ልማዳቸውን ተከተሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ነገር ግን እነርሱ እንደሚያደርጉት ልማዳቸውን አትስሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ነገር ግን እንደ ቀደመው ልማዳቸው አደረጉ እንጂ አልሰሙም። 参见章节 |