2 ነገሥት 10:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከድንጋይ የተሠሩትንም ማምለኪያ ምስሎች ከበኣል ቤተ ጣዖት አውጥተው አቃጠሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያ ያመልኩት የነበረውን የድንጋይ ዐምድ ወደ ውጪ አውጥተው በእሳት አቃጠሉት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በዚያ ያመልኩት የነበረውን የድንጋይ ዐምድ ወደ ውጪ አውጥተው በእሳት አቃጠሉት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከበዓልም ቤት ሐውልቶቹን አወጡ፤ አቃጠሉአቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከበኣልም ቤት ሐውልቶቹን አወጡ፤ አቃጠሉአቸውም። 参见章节 |