2 ቆሮንቶስ 9:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በቃላት ሊገለጥ ስለማይቻል ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በሰው ቃል ሊነገር ስለማይቻለው ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለማትመረመርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። 参见章节 |