Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ቆሮንቶስ 13:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 በተቀደሰ መሳሳም እየተሳሳማችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በተ​ቀ​ደሰ ሰላ​ምታ እርስ በር​ሳ​ችሁ ሰላም ተባ​ባሉ፤ ቅዱ​ሳን ሁሉ እን​ዴት ናችሁ? ይሏ​ች​ኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።

参见章节 复制




2 ቆሮንቶስ 13:12
5 交叉引用  

ወንድሞቻችሁን ብቻ እጅ የምትነሡ ከሆነ ከሌሎች በምን ትሻላላችሁ? አሕዛብስ ይህንኑ ያደርጉ የለምን?


በተቀደሰ አሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ። የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።


ወንድሞች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። እርስ በርሳችሁ በተቀደሰ አሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ።


የእግዚአብሔርን ሕዝቦች ሁሉ በተቀደሰ አሳሳም ሰላም በሏቸው።


በፍቅር አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። በክርስቶስ ላላችሁ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን።


跟着我们:

广告


广告