2 ቆሮንቶስ 10:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመልእክቴ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገር ግን በመልእክቶች የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ፥ ይህን ትምክሕቴን እተወዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节 |