Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 8:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች አድሶ እስራኤላውያን እንዲሰፍሩባቸው አደረገ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ሰሎሞን ዳግመኛ ሠራቸው፥ የእስራኤልንም ልጆች አሰፈረባቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እንዲሁም ንጉሥ ኪራም የሰጠውን ከተሞች እንደገና ሠርቶ እስራኤላውያን እንዲሰፍሩባቸው አደረገ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ኪራም ለሰ​ሎ​ሞን የሰ​ጠ​ውን ከተ​ሞች ሰሎ​ሞን ሠራ​ቸው፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ልጆች አኖ​ረ​ባ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ሰሎሞን ሠራቸው፤ የእስራኤልንም ልጆች አኖረባቸው።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 8:2
4 交叉引用  

ሮብዓም መኖሪያውን በኢየሩሳሌም በማድረግ ለመከላከያ የሚሆኑ ከተሞችን በይሁዳ ሠራ፤ እነዚህም


ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስና የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ በፈጸመበት በሃያኛው ዓመት መጨረሻ፣


ከዚያም ሰሎሞን ወደ ሐማት ሱባ ዘመተ፤ ያዛትም።


跟着我们:

广告


广告