Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 7:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ከዚያም ንጉሡና ሕዝቡ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በጌታ ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞንና በዚያ የነበረው ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ንጉ​ሡም ሰሎ​ሞን፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሕዝብ ሁሉ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት መሥ​ዋ​ዕት ያቀ​ርቡ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 7:4
3 交叉引用  

ንጉሥ ሰሎሞንም ሃያ ሁለት ሺሕ በሬ፣ መቶ ሃያ ሺሕ በግና ፍየል ሠዋ፤ ንጉሡና ሕዝቡም ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በዚህ ሁኔታ ቀደሱ።


ገዥው በመካከላቸው በመሆን፣ ሲገቡ ይገባል፤ ሲወጡም ይወጣል።


跟着我们:

广告


广告