2 ዜና መዋዕል 6:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፣ ለባሪያህ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ይፈጸም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ፥ አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ! ለባርያህ ለዳዊት የተናገረኸው ቃል ይጽና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! ለአገልጋይህ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ሁሉ እንዲፈጸም አድርግልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አሁንም፥ አቤቱ፥ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ለባሪያህ ለዳዊት የተናገርኸው ቃል ይጽና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አሁንም፥ አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ! ለባሪያህ ለዳዊት የተናገረኸው ቃል ይጽና። 参见章节 |