Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 34:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ ወስዶ እንዲህ አለው፤ “ሹማምትህ የታዘዙትን ሁሉ በመፈጸም ላይ ናቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም እንዲህ ብሎ አወራለት፦ “ባርያዎችህ የተሰጣቸውን ትእዛዝ ሁሉ እያደረጉ ነው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ ወስዶ ንጉሡን “እነሆ፥ አንተ ያዘዝከንን ሁሉ አድርገናል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ሳፋ​ንም መጽ​ሐ​ፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለን​ጉ​ሡም ዳግ​መኛ እን​ዲህ አለው፥ “ወር​ቁ​ንና ብሩን፥ መባ​ው​ንም ሁሉ የቤተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሥራ ለሚ​ሠሩ ለአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ በእ​ጃ​ቸው ሰጧ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም “ባሪያዎችህ የተሰጣቸውን ትእዛዝ ሁሉ ያደርጋሉ፤

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 34:16
5 交叉引用  

ኬልቅያስም ጸሓፊውን ሳፋንን፣ “የሕጉን መጽሐፍ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ አገኘሁት” አለው፤ ከዚያም መጽሐፉን ለሳፋን ሰጠው።


በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረውን ገንዘብ አውጥተው ለተቈጣጣሪዎቹና ለሠራተኞቹ አስረክበዋል።”


ባሮክ ለሕዝቡ ከብራናው ሲያነብብ ሚክያስ የሰማውን ሁሉ ከነገራቸው በኋላ፣


跟着我们:

广告


广告