Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 1:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በዚያ ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ፣ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ሁሉ ጠይቀኝ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በዚያም ሌሊት ጌታ፦ “እንድሰጥህ የምትፈልገውን ነገር ጠይቀኝ” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ለሰሎሞን ተገልጦ “ምን እንድሰጥህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በዚ​ያ​ችም ሌሊት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሰ​ሎ​ሞን ታየው፥ “የም​ሰ​ጥ​ህን ከእኔ ለምን” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር “ምን እንድሰጥህ ለምነኝ፤” ሲል ለሰሎሞን ተገለጠ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 1:7
8 交叉引用  

እግዚአብሔር ለሰሎሞን በገባዖን ተገልጦለት እንደ ነበረ ሁሉ ዳግም ተገለጠለት።


ኢየሱስም፣ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዐይነ ስውሩም፣ “መምህር ሆይ፤ ዳግም እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።


በዚያ ቀን ከእኔ ምንም አትለምኑም፤ እውነት እላችኋለሁ፤ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።


跟着我们:

广告


广告