1 ጢሞቴዎስ 5:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በርግጥ ችግረኛ የሆኑትን መበለቶች ተንከባከባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእርግጥ ረዳት የሌላቸውን መበለታትን ተንከባከብ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእርግጥ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች አክብራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእውነት ባልቴቶች የሆኑትን ባልቴቶች አክብር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በእውነት ባልቴቶች የሆኑትን ባልቴቶች አክብር። 参见章节 |