1 ጢሞቴዎስ 4:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ይህ ቃል የታመነና ሙሉ ለሙሉ ሊቀበሉት የሚገባ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ይህ ቃል የታመነና ሁሉ ሰው ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህም አባባል ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ እውነተኛ ነገር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ 参见章节 |