Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ተሰሎንቄ 2:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በርግጥ እናንተ ክብራችንም ደስታችንም ናችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 በእርግጥ ክብራችንና ደስታችን እናንተ ናችሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና።

参见章节 复制




1 ተሰሎንቄ 2:20
4 交叉引用  

የልጅ ልጆች ለአረጋውያን ዘውድ ናቸው፤ ወላጆችም ለልጆቻቸው አለኝታ ናቸው።


ወንድ ራሱን መከናነብ የለበትም፤ ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ነውና፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት፤


እናንተ በእኛ እንደምትመኩ ሁሉ እኛም በእናንተ እንደምንመካ አሁን የተረዳችሁን በከፊል ቢሆንም፣ በጌታ ኢየሱስ ቀን ሁሉን ትረዳላችሁ።


ስለዚህ መታገሥ ስላልቻልን ለጊዜው በአቴና ብቻችንን መቅረት መልካም መስሎ ታየን።


跟着我们:

广告


广告