1 ሳሙኤል 29:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በዘፈን እየተቀባበሉ፣ “ ‘ሳኦል ሺሕ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺሕ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዘፈን እየተቀባበሉ፥ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺህ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከዚህስ በቀር ቀደም ሲል ሴቶች ‘ሳኦል ሺህ ገዳይ! ዳዊት ዐሥር ሺህ ገዳይ!’ ብለው እየጨፈሩ የዘፈኑለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወይስ ሴቶች፦ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት ዐሥር ሺህ ገደለ’ ብለው በዘፈን የዘመሩለት ይህ ዳዊት አይደለምን?” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወይስ ሴቶች፦ ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት እልፍ ገደል ብለው በዘፈን የዘመሩለት ይህ ዳዊት አይደለምን? አሉት። 参见章节 |