1 ሳሙኤል 18:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የሳኦል ባለሟሎችም ዳዊት ያላቸውን በነገሩት ጊዜ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የሳኦል ባለሟሎችም ዳዊት ያላቸውን ነገሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ባለሟሎቹም ከዳዊት ያገኙትን መልስ ለሳኦል ነገሩት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የሳኦልም ብላቴኖች፦ ዳዊት እንዲህ ብሎ ተናገረ ብለው ነገሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የሳኦልም ባሪያዎች፦ ዳዊት እንዲህ ብሎ ተናገረ ብለው ነገሩት። 参见章节 |