1 ነገሥት 6:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እንዲሁም የቅድስተ ቅዱሳኑንና የመቅደሱን ወለል በሙሉ በወርቅ ለበጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እርሱም ከውስጥና ከውጪ በኩል ያሉትን ክፍሎች ወለል እንኳ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እርሱም ከውስጥና ከውጪ በኩል ያሉትን ክፍሎች ወለል እንኳ በወርቅ ለበጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የቤቱንም ወለል በውስጥና በውጭ በወርቅ ለበጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የቤቱንም ወለል በውስጥና በውጭ በወርቅ ለበጠ። 参见章节 |