1 ነገሥት 4:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አኪማአስ በንፍታሌም፣ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ባስማትን አግብቶ የነበረ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከሰሎሞን ሴቶች ልጆች መካከል ባስማት ተብላ የምትጠራውን አግብቶ የነበረ አሒመዓጽ፦ የንፍታሌም ግዛት አስተዳዳሪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከሰሎሞን ሴቶች ልጆች መካከል ባስማት ተብላ የምትጠራውን አግብቶ የነበረ አሒመዓጽ፦ የንፍታሌም ግዛት አስተዳዳሪ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በንፍታሌምም አኪማኦስ ነበረ፤ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ባሴማትን አግብቶ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በንፍታሌም አኪማአስ ነበረ፤ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ባስማትን አግብቶ ነበር፤ 参见章节 |