1 ነገሥት 4:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ቤንሔሴድ፣ በአሩቦት ውስጥ የሚገኙት ሦኮንና የኦፌር አገር በሙሉ የርሱ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በአራቦት፥ በሶኮትና በኦፌር ሀገር ሁሉ የሔሴድ ልጅ ነበረ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በአሩቦት የሔሴድ ልጅ፥ ለእርሱም ሰኰትና የኦፌር አገር ሁሉ ነበረ፤ 参见章节 |