Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 21:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የአንድ ቀን ጾም ዐወጁ፤ ናቡቴንም በሕዝቡ መካከል ከፍ ባለ ቦታ ላይ አስቀመጡት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የአዴርም ልጅ ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባርያዎቹንም፦ “ተሰለፉ” አላቸው፥ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 የአንድ ቀን ጾም ዐወጁ፤ ሕዝቡንም በአንድነት ሰበሰቡ፤ ለናቡቴም የክብር ቦታ ሰጡት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከዚ​ህም በኋላ ይህን ነገር በሰማ ጊዜ አብ​ረ​ውት ካሉት ከነ​ገ​ሥ​ታቱ ሁሉ ጋር በድ​ን​ኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹ​ንም፥ “ከተ​ማ​ውን እጠ​ሩት” አላ​ቸው። እነ​ር​ሱም በከ​ተ​ማ​ዪቱ ትይዩ ተሰ​ለፉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ወልደ አዴርም ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባሪያዎቹንም፦ ተሰለፉ አላቸው፤ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 21:12
3 交叉引用  

ስለዚህ በናቡቴ ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎችና መኳንንት በደብዳቤዎቹ ላይ ኤልዛቤል እንደ ጻፈችላቸው አደረጉ።


ጾማችሁ በጥልና በክርክር፣ በግፍ ጡጫና በመደባደብ ይፈጸማል፤ ከእንግዲህ ዛሬ እንደምትጾሙት ጾማችሁ፣ ድምፃችሁ ወደ ላይ እንደሚሰማ ተስፋ አታድርጉ።


跟着我们:

广告


广告