1 ነገሥት 2:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቤርሳቤህም፣ “መልካም ነው፤ ይህንኑ ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” ብላ መለሰች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርስዋም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤርሳቤህም፥ “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ” አለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቤርሳቤህም “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ፤” አለች። 参见章节 |