1 ነገሥት 17:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤልያስ መጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ለእርሱ መጣለት 参见章节 |