Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 13:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ከቀበሩትም በኋላ ልጆቹን እንዲህ አላቸው፤ “እኔም በምሞትበት ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ቅበሩኝ፤ ዐጥንቶቼንም በዐጥንቶቹ አጠገብ አኑሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ከቀብሩም ሥነ ሥርዓት በኋላ ልጆቹን እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ስሞት በዚሁ መቃብር ቅበሩኝ፤ ሬሳዬንም ከእርሱ ሬሳ አጠገብ አጋድሙት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ከቀብሩም ሥነ ሥርዓት በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ለልጆቹ እንዲህ አላቸው፤ “እኔ ስሞት በዚሁ መቃብር ቅበሩኝ፤ ሬሳዬንም ከእርሱ ሬሳ አጠገብ አጋድሙት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ከቀ​በ​ሩ​ትም በኋላ ልጆ​ቹን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው፥ “በሞ​ትሁ ጊዜ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው በተ​ቀ​በ​ረ​በት መቃ​ብር ቅበ​ሩኝ፤ አጥ​ን​ቶቼ ከአ​ጥ​ን​ቶቹ ጋር ይድኑ ዘንድ አጥ​ን​ቶቼን በአ​ጥ​ን​ቶቹ አጠ​ገብ አኑሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ከቀበረውም በኋላ ልጆቹን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፤ “በሞትሁ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ቅበሩኝ፤ አጥንቶቼንም በአጥንቶቹ አጠገብ አኑሩ፤

参见章节 复制




1 ነገሥት 13:31
6 交叉引用  

ነፍሴን ከኀጢአተኞች ጋራ፣ ሕይወቴንም ከደም አፍሳሾች ጋራ አታስወግዳት።


እንዲሁም ወደ ቅዱሱ ስፍራ ይመጡና ይሄዱ የነበሩት ክፉዎች ተቀብረው አየሁ፤ ይህን ባደረጉበት ከተማም ይመሰገኑ ነበር፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው።


የያዕቆብን ትቢያ ማን ቈጥሮ ይዘልቃል? የእስራኤልንስ ሩብ ማን ይቈጥረዋል። የጻድቁን ሞት እኔ ልሙት፤ ፍጻሜዬም የርሱ ዐይነት ፍጻሜ ትሁን!”


በምትሞቺበት እሞታለሁ፤ እዚያው እቀበራለሁ። ከእንግዲህ ሞት ከሚለየን በቀር ብለይሽ እግዚአብሔር ይፍረድብኝ፤ ከዚህም የከፋ ያድርግብኝ።”


跟着我们:

广告


广告