1 ነገሥት 13:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከዚያም ሬሳውን በራሱ መቃብር ቀበረው፤ “ዋይ ወንድሜን” እያሉም አለቀሱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በገዛ ራሱም ቤተሰብ መቃብር ቀበረው፤ እነርሱም “ወንድሜ ሆይ! ወንድሜ ሆይ!” እያሉ አለቀሱለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሽማግሌውም ነቢይ በገዛ ራሱ ቤተሰብ መቃብር ቀበረው፤ እነርሱም “ወንድሜ ሆይ! ወንድሜ ሆይ!” እያሉ አለቀሱለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ዋይ ዋይ፥ ወንድሜ ሆይ፥ እያሉም አለቀሱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሬሳውንም በገዛ መቃብሩ አኖረው፤ “ዋይ! ዋይ! ወንድሜ ሆይ!” እያሉ አለቀሱለት። 参见章节 |