Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 13:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ስለዚህም በመጣበት ሳይሆን በሌላ መንገድ ወደ ቤቴል ተመለሰ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ስለዚህም እርሱ ወደ ቤቴል የመጣበትን መንገድ በመተው በሌላ መንገድ ተመልሶ ሄደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ስለዚህም እርሱ ወደ ቤቴል የመጣበትን መንገድ በመተው በሌላ መንገድ ተመልሶ ሄደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በሌ​ላም መን​ገድ ሄደ፤ ወደ ቤቴ​ልም በመ​ጣ​በት መን​ገድ አል​ተ​መ​ለ​ሰም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በሌላም መንገድ ሄደ፤ ወደ ቤቴልም በመጣበት መንገድ አልተመለሰም።

参见章节 复制




1 ነገሥት 13:10
2 交叉引用  

በዚያ ጊዜ በቤቴል የሚኖር አንድ ሽማግሌ ነቢይ ነበር፤ ልጆቹም መጥተው በዚያች ዕለት የእግዚአብሔር ሰው እዚያ ያደረገውን ሁሉና ንጉሡንም ምን እንዳለው ለአባታቸው ነገሩት።


በእግዚአብሔር ቃል፤ ‘እንጀራ እንዳትበላ፣ ውሃም እንዳትጠጣ፣ በሄድህበትም መንገድ እንዳትመለስ’ ተብዬ ታዝዣለሁና።”


跟着我们:

广告


广告