Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 12:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሮብዓምም፣ “ሂዱ፤ ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ወደ እኔ ኑ” አላቸው። ስለዚህ ሰዎቹ ወጥተው ሄዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሮብዓምም “ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ኑ” አላቸው፤ ስለዚህ ሕዝቡ ሄዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ሮብዓምም “ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ኑ” አላቸው፤ ስለዚህ ሕዝቡ ሄዱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እር​ሱም፥ “ሂዱ፥ በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን ወደ እኔ ተመ​ለሱ” አላ​ቸው። ሕዝ​ቡም ሄዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እርሱም “ሂዱ፤ በሦስተኛውም ቀን ወደ እኔ ተመለሱ፤” አላቸው። ሕዝቡም ሄዱ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 12:5
2 交叉引用  

ንጉሡ፣ “በሦስተኛው ቀን ተመልሳችሁ ኑ” ባላቸው መሠረት፣ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓም ተመልሰው መጡ።


ከዚያም ንጉሡ ሮብዓም አባቱ ሰሎሞን በሕይወቱ ሳለ ካገለገሉት ሽማግሌዎች ጋራ ተማከረ፤ “ለዚህ ሕዝብ ምን መልስ እንድሰጥ ትመክሩኛላችሁ?” አላቸው።


跟着我们:

广告


广告