1 ዮሐንስ 2:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ይህ እርሱ የሰጠን ተስፋ የዘላለም ሕይወት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርሱ የሰጠን ተስፋ ይህ ነው፥ እርሱም የዘለዓለም ሕይወት ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ይህም ክርስቶስ የሰጠን ተስፋ የዘለዓለም ሕይወት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው። 参见章节 |