1 ዮሐንስ 1:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህን የምንጽፍላችሁ ደስታችን እንዲፈጸም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节 |