1 ቆሮንቶስ 9:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወይስ ያለመሥራት መብት የሌለን እኔና በርናባስ ብቻ ነን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወይስ ሥራን ለመተው መብት የሌለን እኔና በርናባስ ብቻ ነን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ወይስ በሥራ እየጣርን መኖር የሚገባን በርናባስና እኔ ብቻ ነንን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወይስ ሥራን ለመተው መብት የሌለን እኔና በርናባስ ብቻ ነን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ወይስ ሥራን ለመተው መብት የሌለን እኔና በርናባስ ብቻ ነን? 参见章节 |