Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 7:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 አግብተህ ከሆነ መፋታትን አትሻ፤ ካላገባህም ሚስት ለማግባት አትፈልግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ሚስት አግብተህ እንደሆንህ መፋታትን አትሻ፤ ሚስት አላገባህ እንደሆንህ ለማግባት አትፈልግ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ሆኖም ሚስት አግብተህ እንደ ሆነ ለመፍታት አትፈልግ፤ ሚስት አላገባህ እንደ ሆነ ለማግባት አትፈልግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ከሚ​ስ​ትህ ጋር ሳለህ ከእ​ር​ስዋ መፋ​ታ​ትን አትሻ፤ ሚስት ከሌ​ለህ ግን ሚስ​ትን አትሻ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ።

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 7:27
4 交叉引用  

እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር።


አሁን ካለው ችግር የተነሣ ባላችሁበት ሁኔታ ብትኖሩ መልካም ይመስለኛል።


ብታገባ ግን ኀጢአት አልሠራህም፤ ድንግሊቱም ብታገባ ኀጢአት አላደረገችም። ነገር ግን የሚያገቡ ሰዎች በዚህ ዓለም ብዙ ችግር ይገጥማቸዋል፤ እኔም ይህ እንዳይደርስባችሁ እወድዳለሁ።


跟着我们:

广告


广告