1 ቆሮንቶስ 7:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እያንዳንዱ ሲጠራ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉ እንደ ተጠራ እንዲሁ ይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር። 参见章节 |