Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 4:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ስለዚህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እንግዲህ “እኔን የምትመስሉ ሁኑ፤” ብዬ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ስለዚህ የእኔን ምሳሌነት እንድትከተሉ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ! እኔን እን​ድ​ት​መ​ስሉ እማ​ል​ዳ​ች​ኋ​ለሁ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 4:16
8 交叉引用  

እኔ የክርስቶስን ምሳሌ እንደምከተል እናንተም የእኔን ተከተሉ።


ወንድሞች ሆይ፤ የእኔን አርኣያነት በመከተል ከሌሎች ጋራ ተባበሩ፤ እኛ በሰጠናችሁ ምሳሌነት መሠረት የሚኖሩትንም አስተውሉ።


ከእኔ የተማራችሁትን ወይም የተቀበላችሁትን፣ የሰማችሁትን ወይም ያያችሁትን ማንኛውንም ነገር አድርጉ፤ የሰላም አምላክም ከእናንተ ጋራ ይሆናል።


እናንተ እኛንና ጌታን መስላችኋል፤ ምንም እንኳ ብርቱ መከራ ቢደርስባችሁም፣ ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ ደስታ ተቀብላችኋል።


ይህን ያደረግነው ምሳሌነታችንን እንድትከተሉ ብለን እንጂ የሚያስፈልገንን ነገር ከእናንተ ለማግኘት ሥልጣን ሳይኖረን ቀርቶ አይደለም።


የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን መሪዎቻችሁን አስቡ፤ የኑሯቸውን ፍሬ ተመልከቱ፤ በእምነታቸውም ምሰሏቸው።


እንዲሁም በዐደራ ለተሰጣችሁ መንጋ መልካም ምሳሌ በመሆን እንጂ በላያቸው በመሠልጠን አይሁን።


跟着我们:

广告


广告