1 ቆሮንቶስ 3:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በሌላ ስፍራ ደግሞ፣ “ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል” ተብሎ ተጽፏል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ደግሞም “ጌታ የጥበበኞችን ሐሳብ ከንቱ እንደሆነ ያውቃል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እንዲሁም፥ “ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ መሆኑን ያውቃል” የሚል ተጽፎአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዳግመኛ “የጥበበኞች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል” ብሎአል። 参见章节 |