1 ቆሮንቶስ 16:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገር ግን እስከ በዓለ ዐምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገር ግን እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቆያለሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ነገር ግን እስከ ጰንጠቆስጤ በዓል በኤፌሶን እቈያለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለሁ። 参见章节 |