1 ቆሮንቶስ 16:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእኔ መሄድ የሚያስፈልግ ከሆነ ዐብረውኝ ይሄዳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእኔ መሄድ የሚያስፈልግ ከሆነ አብረውኝ ይሄዳሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእኔም መሄድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ፤ አብረውኝ ይሄዳሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለመሄድ ቢቻለኝ ግን እኔ ራሴ እሄዳለሁና፥ እነርሱም አብረውኝ ይሄዳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኔ ደግሞ ልሄድ የሚገባኝ ብሆን ከእኔ ጋር አብረው ይሄዳሉ። 参见章节 |