1 ቆሮንቶስ 16:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ፤ ና! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ! ና! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን! ጌታችን ሆይ፥ ና! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወደው የተለየ ይሁን፤ ጌታችን ይመጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና። 参见章节 |