1 ቆሮንቶስ 15:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው እህል ካልሞተ ሕይወት አይኖረውም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አንተ ሰነፍ! አንተ የምትዘራው እንኳን ካልፈረሰ አይበቅልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ 参见章节 |