1 ቆሮንቶስ 15:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እኛስ ብንሆን ዘወትር ለአደጋ የምንጋለጠው ለምንድን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኛስ ብንሆን ዘወትር ለአደጋ የምንጋለጠው ለምንድን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኛስ ብንሆን በየሰዓቱ ለአደጋ እየተጋለጥን የምንኖረው ለምንድን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንግዲህ እኛስ ሁልጊዜ መከራን ስለምን እንቀበላለን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው? 参见章节 |