1 ቆሮንቶስ 15:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሚደመሰሰውም የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሚደመሰሰው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ተሸንፎ በመጨረሻ የሚደመሰሰው ጠላት ሞት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከዚያ በኋላ የመጨረሻው ጠላት ይሻራል፤ ይኸውም ሞት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ 参见章节 |