1 ቆሮንቶስ 15:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፣ ክርስቶስም አልተነሣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፥ ክርስቶስም አልተነሣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሞቱት ሰዎች ከሞት ካልተነሡ ክርስቶስም ከሞት አልተነሣም ማለት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን አልተነሣማ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ 参见章节 |