1 ቆሮንቶስ 15:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነዋ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከሞት መነሣት ከሌለ ክርስቶስ ከሞት አልተነሣም ማለት ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን ተለይቶ አልተነሣማ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ 参见章节 |